No media source currently available
የተባበሩት መንግስታት የጤና ድርጅት ከኤችአይቪ/ኤድስ (HIV/AIDS) ጋር ለሚኖሩት ሰዎች ሁሉ የሚሰጠው የአንታይሬትሮቫይራል መድሃኒት(Antiretroviral drugs) ህክምና መስፋፋት አለበት ብሏል።