No media source currently available
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ኣቡነ ፍራንሲስ ሶስት ሃገሮች የጎበኙበትን የመጀመሪያ የኣፍሪካ ጉዞኣቸውን አጠናቀው ወደ ቫቲካን እየተመለሱ ናቸው።። ጉብኝታቸውን ያጠናቀቁት በማዕከላዊ ኣፍሪካ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ባንጊ ኣንድ መስጊድ ከጎበኙ በሁዋላ ነው። Chris Stein ከባንጊ ለቪኦኤ ያጠናቀረውን ዘገባ ቆንጂት ታዬ ይዛዋለች።