በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና


ሳምንታዊ የስፖርት ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ገንዘቤ ዲባባ ከኢትዮጵያ፥ አሽተም ኢተን (Ashton Eaton) ከዩናይትድ ስቴትስ በዓለም የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ። በሣምንቱ ማብቂያ በተካሄዱ ዓለምአቀፍ የሩጫ ውድድሮች፥ ታምራት ቶላ በስፔን፥ ብርሃኑ ለገሰ በኒው ዴልሂ ድል ተቀዳጅተዋል። በእግር ኳስ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው የሴካፋ ዋንጫ ውድድር፥ ዛሬ ታንዛኒያን አሸንፋ ወደ እሩብ ፍጻሜው አልፋለች።

XS
SM
MD
LG