በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የአስቸኩዋይ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ይጨምራል ተባለ

  • እስክንድር ፍሬው

የተ.መ.ድ. ያወጣው የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር 8.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል። በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ፓትሪሻ ሃስላክ፣ ቁጥሩ እንደሚጨምር በፍጥነት ይፋ መደረግ እንዳለበት ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG