No media source currently available
የቤዢንግ የውጭ ኢንቨስትመንት ትልም እየተለወጠ ከሆነ የፊታችን ህዳር 24 እና 25 በጆሃንድስበርግ ወስት በሚካሄደው የቻይና-አፍሪካ ትብብር መድረክ ላይ ንግግር ሲያደርጉ የሚያስታውቂት ፕረዚደንቱ ይጂንፒንግ ይሆናሉ ተብሏል።