No media source currently available
ዛሬ በአለማችን የሚገኙት የመጨረሻዎቹ አዳጊ ሀገሮች ለሚቀጥሉት 15 አመታት ድህነትን ከምድረ-ገጽ ፈጽሞ ለማጥፋት በሚደረገው ፍልሚያ ወሳኝ የትግሉ መድረክ እንደሚሆኑ ተገለጸ። ሽንፈቱም ሆነ ድሉ የሚታየውም በነዚህ ሀገሮች እንደሚሆነ ተገለጿል። የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ዝርዝር ዘገባውያን ያቀርባል።