በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦነግ የመርሳቢቱን ጥቃት አልፈፀምኩም አለ


በኢትዮጵያና በኬንያ ወሰን አቅራቢያ ሰሞኑን በተገደሉት የኬንያ ፖሊሶች ላይ ደፈጣ አለማካሄዱን፤ ኬንያ ውስጥም እንደማይንቀሣቀስ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለቪኦኤ ገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG