በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማሊው ራዲሰን ሆቴል የቀሩ ታጋቾች እንደሌሉ የሃገሪቱ ባለስልጣኖች አስታወቁ


በማሊው ራዲሰን ሆቴል የቀሩ ታጋቾች እንደሌሉ የሃገሪቱ ባለስልጣኖች አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

እስላማዊ ጥቅሶችን የሚያሰሙ አማጽያን ዛሬ በማሊ መዲና ላይ የሚገኝ በምዕራባውያን የሚዘተር ትልቅ ሆቴልን ተቆጣጥረው 170 የሚሆኑ ሰዎችን አግተው ነብር። ከነሱም ቢያንስ ሶስት ሰዎች ተገድዋል። አሁን ግን በሆቴሉ የቀሩ ታጋቾች እንደሌሉ የማሊ ባለስልጣኖች ገልጸዋል። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ Katarina Hoije ከባማኮ የላከቸውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG