በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈረንሣዩ ፕረዚደንት ዋሽንግተን ዲሲን ሊጎበኙ ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የፈረንሣዩ ፕረዚደንት ፍራንስዋ ኦላንድ በመጪው ማክሰኞ ዋሽንግተን መጥተው ከፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ጋር እስላማዊ መንግስት ነኝ የሚለውን ቡድን የመታገሉን ተግባር ስለማጠናከር ጉዳይ እንደሚወያዩ የዋት ሃውስ ቤተ መንግሥት መግለጫ ጠቁሟል። የፓሪሱን ጥቃት በማስከተል አሜሪካ በአይሲስ ላይ ከበፊቱ የከፋ ጫና እንደምታደርስም ቃል ገብታለች።

XS
SM
MD
LG