No media source currently available
በሶማሊያዋ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ካምፕ በወታደሮች መካከል በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ ሰባት ሰዎች መገደለው ተዘግቧል።