No media source currently available
የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ያቃቢ ህግን የይግባኝ አቢቱታ ተቀብሎ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አ/ቶ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎች አራት ተከሳሾች ቀርበው እንዲከራከሩ ትእዛዝ ሰጥቷል። ክርክሩ ለሚቀጥለው ሕዳር 29 ቀን ተቀጥሯል። ዝርዝሩን መለስካቸው አመሃ አቅርቦታል።