No media source currently available
በኢትዮጵያ ድርቁ በአስከፊ ሁኔታ ከተባባሰባቸው አካባቢዎች አንዱ አፋር ክልል ነው፡፡ በዚህ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎችን አነጋግራ ጽዮን ግርማ የሚከተልውን ዘገባ ሠርታልች፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ፡፡