No media source currently available
የአፍሪቃን የፍልሰተኛነት መንሥዔ ከመሰረቱ ለመግታት ይረዳ ዘንድ፣ የአፍሪቃ ሕብረት የ$1.9 ቢልዮን ርዳታ ለመስጠት መስማማቱ ተገለጸ። ይህ ስምምነት የተደረሰው፣ በማልታ (Malta) ውስጥ በተካሄደው የአውሮፓና የአፍሪቃ መሪዎች ስብሰባ ወቅት መሆኑም ታውቋል።