No media source currently available
”ብሄራዊ ሊግ ለዲሞክራሲ ፓርቲ”ን ለዚህ ከፍተኛ ድል ያበቁት መሪ አውንግ ሳን ሱ (Aung San Suu Kyi) ግን ወታደራዊው መንግሥት ሕገ መንግሥቱ ውስጥ እንዲታከል ባደረገው ማሻሻያ አንቀጽ ምክንያት በእጩነት መቅረብ አይችሉም