በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትንታኔ:- የመልካም አስተዳደር መጓደል በኢትዮጵያ፤ የመንግስት የጥናት ውጤትና አንድምታው


“ሃብት ያለው ሰው አይታሰርም። ተፈርዶባቸው እስር ቤት ያሉ ባለ ሃብት መንገድ ላይ ሲሄዱ ሌላ ሰው ገጭተው ሌላ ክስ ተመሠረተባቸው። አቃቤ ሕግ ምሥክር ማስፈራራት የሃሰት መረጃ ማስጠናት። በጥናቱ ካገኘናቸው ውስጥ ናቸው።” አቶ ተካ ገብረ የሱስ፤ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዲሬክተር።

XS
SM
MD
LG