No media source currently available
የቢቂላ ሽልማት ድርጅት ፕሬዚደንት አቶ ተሰማ ሙሉጌታ በቃለ-ምልልሱ እንደገለጹት፣ ሽልማት የሚገባቸውን መሸለም፣ እውቅና የሚገባቸውን ማስተዋወቅ ነው ዋና ትኩረቱ።