No media source currently available
ደቡብ አፍሪቃ፣ ደርበን ውስጥ፣ በባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ (xenphobia) ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሞባቸዋል። ከሚፈጸመው ዝርፊያና ድብደባ ሌላ፣ ቤንዚን ተርከፍክፎባቸው ከነ ሕይወታቸው የየተቃጠሉም አሉ። ፕሪቶሪያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምበሲ ወደ ደርባን የሄዱ ባለሥልጣናት መኖራቸውም ተገልጧል።