No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር ሶርያ ያሉትን እስላማዊ አማጽያን ለመዋጋት የሚፈልጉ ተጨምሪ ቡድኖች ከተገኙ እሳቸውና ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ተጨማሪ የአሜሪካ ወታደሮች ለማስፈር ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸዋል።