በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለስደተኞች የሚትሰጠዉ እርዳታ


አሜሪካ ለስደተኞች የሚትሰጠዉ እርዳታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:37 0:00

በዓለም ላይ በሰፈነዉ የስደተኞች ቀዉስ ምክንያት የአሜርካ መንግስት ባለፈው ዓመት ብቻ 800 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ እርዳታ ለተለያዩ የስደተኞች መርጂያ ተቋማት መስጠቱን በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የስደተኞች ክፍል ምክትል ጸሃፊ ካትሪን ዌይነር አስታወቁ። የUnited state ምክር ቤት ተጨማሪ ወጪ ከመደበም ሰብአዊ እርዳታዉ በሚመጣዉ ዓመት ከፍ እንደሚል ጨምረዉ አስታዉቀዋል።

XS
SM
MD
LG