No media source currently available
በኢትዮጲያና በኤርትራ መካከል ግንኙነቶችን ለማሻሻል የወቅቱ የኢትዮጲያ መንግስት ፖሊሲ መቀየር አለበት አልያም ስራአቱ መቀየር አለበት ይላሉ አቶ ኤርምያስ ለገሰ፣ የቀድሞው የመንግስት ኮሚውኒኬሽን ሚንስተር ደ-ኤ.ታ።