No media source currently available
የ.ተ. መ.ድ. 3ኛ ኮሚቴ በኤርትራ ውስጥ ስለሚገኘው የሰብአዊ መብት ሁኔታ ሪፖርት አድምጧል። ሪፓርቱን በተመለከተ በመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራ አምባሣደርግርማ አስመሮም መልስ ሰጥተዋል።