በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአንጎላ ተቃዋሚ የረሃብ አድማውን አቋረጠ


የአንጎላ ተቃዋሚ የረሃብ አድማውን አቋረጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00

በአነጎላ የረሃብ አድማ ሲያደርግ የሰነበተው ታዋቂ የራፕ ድምፃዊና (rapper) የፖለቲካ ታጋይ፣ ልዋቲ ቢራዎ (Luaty Beirao) ከ36 ቀናት በኃላ አድማውን አቋርጧል። የራብ አድማውን ለማቆም ቤተሰቦቹና ጓደኞቹ ለጤናው ሰግተው ያቀረቡት ተማፅኖ እንደሆነ ተጠቅሷል። ቢራዎ ከሌሎች 14 የሚሆኑ በአንጎላ ለሰብአዊ መብቶች ከሚሟገቱ የፖለቲካ ታጋዮች ጋር እስከዛሬ እስር ቤት እንደሚገኝ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG