No media source currently available
የዩጋንዳ ፖሊሶች በቅርቡ በተቃዋሚ አባላት ላይ የወሰዱት ርምጃ ህገ መንግሥቱን የተከተለ ነው ሲሉ የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስትር ደኤታ ተከላከሉ።