No media source currently available
አምስት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ቡድኖች፣ ኦስሎ-ኖርዌ ውስጥ ባለፈው ሐሙስና ዐርብ ባካሄዱት ስብሰባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት ያስችላል ያሉትንና «የሕዝቦች ሕብረት ለነፃነትና ለዲሞክረሲ» ሲሉ የሰየሙትን ህብረት መፍጠራቸውን፣ በጋራ ባወጡት መግለጫ ያስታወቁት።