በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ሕብረት እና የኢትዮጲያ ግንኙነት 40ኛ ኢዮቤልዩ


የአውሮፓ ሕብረት እና የኢትዮጲያ ግንኙነት 40ኛ ኢዮቤልዩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:36 0:00

የአውሮፓ ሕብረት ከፍተኛ ወኪል ፈረደሪካ ሞግሪኒ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጲያን ጎብኝተው ነበር። ጉብኝታቸው የአውሮፓ ሕብረትን እና የኢትዮጲያን ግንኙነት አርባኛ ኢዮቤልዩ አስመልክቶ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪቃ ሕብረት አዳራሽ ጉባኤ ላይ ሕብረቱ ከአፍሪቃ እና ከኢትዮጲያ ጋር ያለውን አሰራር ለማዳበር የሚችልበትን ሁኔታዎችን በማንሳት ሃሳባቸውን ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG