No media source currently available
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ (John Kerry) ባለፉት ሳምንታት ቁጥራቸዉ 60 የሚሆን ሰዎች የሞቱበትን አመጽ ለማብረድና ለማረጋጋት ከእስራኤልና ፊሊስጤም መሪዎች ጋር በተናጠል እየተዋያዩ ነዉ።