በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስክንድር ነጋ የዓመቱ የፔን ካናዳ (PEN CANADA) የሰብዓዊ መብት ተሸላሚ ሆነ፤ /ርዝመት -3ደ53ሰ/


“ዋናው የሚያሳስበን ነገር ጸሃፊዎችን ለማፈን ብሔራዊ ጸጥታ ወይም ደህንነት የሚባለው ሰበብ እንደ መሳሪያ ሥራ ላይ እየዋለ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን፤ በሌሎች የአፍሪቃ አገሮችና በዓለም ዙሪያም እየተስፋፋ መምጣቱ ነው።”

XS
SM
MD
LG