No media source currently available
አሥር የኤርትራ ብሄራዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች የቦትስዋናን ጥገኝነት ጠይቀው በቀሩ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ፥ ሌሎች ሰባት የቢሲክሌት እስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ከድተው ገብተዋል። አደገኛውን የሁለቱን ሀገሮች ድንበር አቋርጠው አትዮጵያ የገቡት ሰባቱ የኤርትራ ቢሲክሌተኞች ከሀገሪቱ የስፖርት ባለሥልጣናት ጋር አለመግባባት እንደነበራቸው ገልጸዋል።