No media source currently available
ጊኒ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደውን ዲምክራስያዊ የሆነ የፕረዚዳንታዊ ምርጫ ባለፈው እሁድ አካሂዳለች። ይሁንና በርካት የሀገሪቱ ተወላጆና አለም አቀፍ ታዛቢዎች ስለጊኒ የምርጫ አካሄድ ገና ብዙ መሰራት አለበት ይላሉ። ዘጋብያችን ክሪስ ስታይን ከኮናክሪ የላከውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።