No media source currently available
የኢትዮጲያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩትን ጦምርያን፣ ከሁለተኛው ተከሳሽ በስተቀር በነጻ እንዲፈቱ ትዕዛዝ አስተላልፏል።