በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ሕብረት አባሎች ወደ 160 ሽህ ስደተኞችን በአባል ሃገሮች ለማስፈር ተስማሙ/ርዝመት - 6ደ54ሰ/

የአውሮፓ ሕብረት አባሎች ወደ 160 ሽህ ስደተኞችን በአባል ሃገሮች ለማስፈር ተስማሙ/ርዝመት - 6ደ54ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:54 0:00

የአውሮፓ ሕብረት 28 አባሎች ወደ 160 ሽህ የሚጠጉ ስደተኞችን ወደ ሌሎች አባል ሃገሮች ለማስፈር ተስማሙ። በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ከግሪክና ጣሊያን የስደተኞችና የፍልሰተኞች ማቆያ ስፍራዎች፤ ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሃገሮች የሚሰፍሩት፤ ጉዳያቸው ተቀባይነት ያገኘ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ይሆናሉ።

XS
SM
MD
LG