No media source currently available
:በአፍጋኒስታን ዉስጥ በፈንጂ ሰለወደመው የመስክ ሆስፒታልና በዉስጡ ስለነበሩ 22 ሰዎችና የሌሎች ሁለት ልጆች ሕይወት ስለጠፋበት ፕረዚደንት ኦባማ ይቅርታ ጠየቁ።