በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

60 ሚልዮን የሚሆኑ አፍሪቃውያን የምግብ እጥረት እንደሚገጥማቸው ተገለጸ /ርዝመት - 2ደ41ሰ/


የቀይ መስቀልና የቀይ ጨርቃ ማህበራት አለም አቀፍ ፌደረሽን ኤል-ኒኖ የተባለው የአየር ጠባይ ባስከተለው ችግር ምክንያት በአፍሪቃ ዙርያ 60 ሚልዮን ለሚሆኑት የምግብ እጥረት የገጠማቸው ሰዎች ሁኔታዎች እየተባባሱ እንደሚሄዱ በመግለጽ አስጠንቅቋል።

XS
SM
MD
LG