በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐጅ በዓል የሞቱ የናይጄርያውያን ቁጥር ጨምሯል /ርዝመት - 2ደ55ሰ/

  • አዳነች ፍሰሀየ

የናይጄርያ ባለስልጣኖች ባለፈው ወር በሳውዲ አረብያ ዓመታዊ የሐጅ በአል ስነ-ስርአት ላይ ተረጋግጠው ከሞቱ ሰዎች መሃል 74 ናይጄርያውይን እንደሆኑ አስታውቀዋል። ስለሆነም ናይጀርያውያን ሃዘን ላይ ናቸው። እስካሁን ባለው ጊዜ የገቡበት ስልታወቁት ዜጎች ደግሞ ዘመዶችም ወሬ እየጠበቁ ነው።

XS
SM
MD
LG