No media source currently available
የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማና የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላዲሙር ፑቲን ትላንት የዓለሙን መድረክ ስለ ሦሪያና ዩክሬን ግጭቶች ሃሳባቸውን ገልጸዋል።