በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንና የዓለም አቀፍ የጸረ ሽብር ዘመቻ አዲስ ገጽታ 5'07"


“አንድ ብቸኛ መንገድ የለም። ISIL ወጣቶችን እየፈተረከ የሚወስድባቸው በጅምላ የሚሰሩ የማኅበረሰብ መገናኛዎች አይደሉም ዋነኞቹ መንገዶች። በዚያ አንድ ሰው ላይ የተነጣጠሩ መልዕክቶች፤ የስልክ ግንኙነቶችና የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንን የተጠቀሙ ዘዴዎች ናቸው መንገዶች። የISIL’ን የዩቱብ ቪዲዮዎች በመመልከት ብቻ ጽንፈኝነትን የሚላበስና የራሱ የሚያደርግ ሰው የለም።”

XS
SM
MD
LG