ኢትዮጵያ አሜሪካውያን መሐንዲሶችና ሣይንቲስቶች-በአሜሪካ
ባለፈው ሣምንት አርብ ነሐሴ ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ.ም በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን መሐንዲሶችና ሳይንቲስቶች ማኅበር፣የካሪቢያን አዕምሮ ጥበቃ ማኅበር እንዲሁም የኢትዮ¬ጵያ ወጣት ባለሞያዎች ማኅበር በጋራ በመኾን እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኘው የዪናይትድ ስቴትስ የአዕምሮአዊ ፈጠራ ውጤቶችና የንግድ ምልክቶች ኤጀንሲ መሥሪያ ቤት ጋር በመተባበር አንድ ጉባኤ አዘጋጅተው ነበር፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ