በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቦረና ክልል በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ ሲሉ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ሀላፊ ተናገሩ


በቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ገለጸ።

በቦረና ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በኖኖ-አሎ ቀበሌ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ባካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጥቂት ተባባሪዎቻቸው ብሄር-ተኮር ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲል ሰ መ ጉ የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ገለጸ። ጥቃቱ ብሄር-ተኮር ይሁን እንጂ የብሄር ግጭት አይደለም ሲሉ የ ሰመጉ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ተናግረዋል።

ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ዜጎች ከወከሏቸው መካከል፥ በዛሬው እለት ባካባቢው ፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ታውቋል። የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ዝርዝር ዘገባውን ይዟል ያድምጡ።

Reports of Ethnic Eviction 08-12-13
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG