አዲስ አበባ —
የተጭበረበሩና ከደረጃ በታች የተመረቱ መድሃኒቶች በመላው ዓለም እየተስፋፉ መምጣታቸው ችግሩም በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገሮች እንደሚበረታ ተነገረ። በኢትዮጵያ የችግሩ ሁኔታ በጥናት ባይታወቅም ከደረጃ በታች የሚመረቱ መድሃኒቶች ግን በጥቂቱም ቢሆን እንደሚገኙ አንድ ጥናት አረጋግጧል።
መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
የተጭበረበሩና ከደረጃ በታች የተመረቱ መድሃኒቶች በመላው ዓለም እየተስፋፉ በመምጣታቸው ችግሩም በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገሮች እንደሚበረታ ተነገረ።