በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሣምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም !


በእግር ኳስ፥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ CHAn ዋንጫ ማጣሪያ የኬንያ አቻውን አሸነፈ። የመልሱ ግጥሚያ በናይሮቢ ይደረጋል።

ካናዳ እያስተናገደች ያለችው የዓለም የሴቶቹ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ተፋፍሞ ቀጥሏል። ለእሩብ ፍጻሜ ያለፉ አምስት ቡድኖች ተለይተዋል። ብራዚል አልቀናትም።

በሌላ የእግር ኳስ ዜና በቺሌ አስተናጋጅነት 12 ቡድኖች ሲፋለሙበት የሰነበተው የ Copa-America ሻምፒዮና ለሩብ ፍጻሜው ያለፉ 8ቱ ቡድኖች ታውቀዋል።

በአትሌቲክስ፥ በቻይና ኦሊምፒክ በ 10ሺህ ሜትር ሩጫ የሚወዳደሩ የኢትዮጵያ አትሌቶች ተለዩ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG