በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የ ስፖርት ፕሮግራም


በሙስና ቅሌት እየታመሰ ባለው ፊፋ፥ ቀስ በቀስ ብዙ ጉድ እየወጣ ነው። በአመራሮቹ የተበላ ጉቦ በተራው ሊበላቸው ተቃርቧል። የ 2010ሩን የዓለም ዋንጫ ለማስተናገድ ሞሮኮ ካሸነፈች በሁዋላ ድምፅ ተጨበርብሮ ለደቡብ አፍሪካ መሰጠቱ ተዘግቧል።

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ የወሰኑትስ Sepp Blatter ጉዳይ ባሁኑ ወቅት ከምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

በእግር ኳስ ስፖርት፥ የስቴኑ ባርሴሎና የኢጣልያውን ጁቬንቱስ ቡድን አሸንፎ የሻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ አነሣ። በስድስት ዓመት ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG