በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድረክ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል ይላል


ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና

መድረክ በአሁኑ ጊዜ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል። የተ እንደደረሱ የማይታወቅና የተገደሉም አሉ የሚል ክስ ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳቀረበ አስታውቋል።


መድረክ በአሁኑ ጊዜ ከ 600 በላይ አባሎች ታስረውብኛል። የተ እንደደረሱ የማይታወቅና የተገደሉም አሉ ይላል።

ይህንንና ሌሎችንም የምርጫውን ፍጻሜ ተከትሎ ተፈጥረዋል ባላቸው ጉዳዮች ላይ ያለውን አቋም ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ማስታወቁን ገልጿል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግርንም እንደማይቀበለው መድረክ አስታውቋል።

ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ስለጉዳዩ ፕሮፊሰር መረራ ጉዲናን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል። ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG