በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ምርጫ ጊዚያዊ ውጤቶች


Henok Blog banner
Henok Blog banner

ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ የተካሄደባቸው የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ጊዚያዊ ውጤቶችን በመለጠፍ ለህዝብ እይታ ማቅረባቸው ታወቀ።

ባለፈው እሁድ ግንቦት አስራ ስድስት ቀን የተካሄደውን የኢትዮጵያ አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በደቡብ ህዝቦችና ብሔር ብሔረሰቦች ክልል የተከታተለው የአሜሪካ ድምጹ ሪድዮ የአፍሪቃ ቀንድ ክፍል ዘጋቢ ሄኖክ ሰማእግዜር በየድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ተዘዋውሮ የተለጠፉትን ጊዚያዊ ውጤቶች ቃኝቷል። እነሆ ይቀርባል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG