በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም


የ ‘race4ever’ ድርጅት መሥራችና ዋና ፕሬዘዳንት ኣቶ በረከት ወልዱ
የ ‘race4ever’ ድርጅት መሥራችና ዋና ፕሬዘዳንት ኣቶ በረከት ወልዱ

ከ 100 ዓመታት በላይ ታሪክ ባለው በቦስተን ማራቶን የወንዶቹን ኢትዮጵያዊው አትሊት ሌሊሣ ዴሲሣ አሸነፈ። በሴቶቹ ኬንያዊቷ ካሮላይን ሮቲች ቀድማ ገባች።

በትላንቱ የቻይና ዓለምአቀፍ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሞስነት ገረመው አሸነፈ። አዲስ የኮርሱን ሬኮርድ አጻፈ።

አትሊት ሌሊሣ ዴሲሣ
አትሊት ሌሊሣ ዴሲሣ

ካሮላይን ሮቲች
ካሮላይን ሮቲች

የ ‘race4ever’ ድርጅት መሥራችና ዋና ፕሬዘዳንት በረከት ወልዱ በኢትዮጵያ ሕጻናትን ለሚረዱ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የገንዘብ ማሰባሰቢያ የ 5 ኪሎ ሜትር የሩጫና እግር ጉዞ ፕሮግራም ዋሺንግተን ዲ ሲ ውስጥ ይካሄዳል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:56 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG