በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ሲገመገም


ዶ/ር መሓሪ ታደለ ማሩ
ዶ/ር መሓሪ ታደለ ማሩ

ቀጣዩ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር የተፋላሚ ወገኖቹ ባልተስማሙባቸው ጉዳዮች ላይ የመጨረሻ የውሳኔ ሃሳብ የሚያቀርብ ሊሆን እንደሚችል አንድ የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ ተናግረዋል።

በኢጋድና - በአፍሪካ ሕብረት የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑት ዶክተር መሃሪ ታደለ ማሩ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት፥ የብሄራዊ አንድነት የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት የተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳም ክለሳ ያስፈልገዋል።

የፕሬዘዳንት ሣልቫ ኪር ማያርዲት መንግሥት በመጪው ሐምሌ ወር ላይ በሽግግር መንግሥት እንዲተካ የጊዜ ሰሌዳው ቢጠይቅም፥ ድርድሩ በመቋረጡ ምክንያት ያ ሊሆን እንደማይችል እየታየ ነው።

ዶክተር መሃሪ ታደለ ማሩን በአዲስ አበባ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:36 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG