በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ


ከመላው አውሮፓ መሰባሰባቸውን የሚናገሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፥ ዛሬ ጄኔቭ በሚገኘው በተባበሩት መንግሥታት ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት በኢሕአዴግ መንግሥት ይፈጸማል ያሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በመቃወም ትዕይንተ ሕዝብ አካሂደዋል። በመንግሥቱ ይደርስብናል የሚሉትን ጥቃት እየሸሹ በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ወገኖቻቸውም ጥበቃ እንዲደረግላቸውና፥ አንዳርጋቸው ጽጌንና ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞች እንዲለቅም ጠይቀዋል።

በሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በዋናነት የምትከሰሰው ኢትዮጵያ፥ በዓለሙ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ውስጥ መቀመጧ እንቆቅልሽ ነው ሲሉም ይተቻሉ።

ሰሎሞን ክፍሌ ወደ ጄኔቭ የኢትዮጵያ ኤምባሲም ደውሏል።

ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:51 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG