በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራሲ በተግባር


Human rights
Human rights

የእንግሊዝ መንግሥት በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አማካይነት በያመቱ የሀገሮችን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና ዲሞክራሲ ሪፖርት ያወጣል። በዚሁ መሠረት፥ ያለፈውን ማለትም እ አ አ የ 2014 ዓ ም ሪፖርት ባለፈው ሣምንት አውጥቷል።

በዚህ 200 ግድም ገጾች ባሉት ሰፊ ሪፖርቱ፥ በተለይ የእንግሊዝን መንግሥት በብርቱ ያሳስባሉ ያላቸውን የ 27 ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ገምግሟል።

በ 27ቱ ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ 8ቱ የኤርትራን ጨምሮ ከአፍሪካ ሲሆኑ፥ በተለይ የኢትዮጵያ መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን በማገድ ይተቻል።

​የዲሞክራሲ በተግባር ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ለዛሬ በሁለቱ፥ ማለትም በኤርትራና በኢትዮጵያ ላይ የቀረበውን ሪፖርት ይመለከታል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:52 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG