በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜና የደረጃ ጨዋታዎች በመለያ ምት ተጠናቀዋል


Ivory Coast - African Cup Soccer
Ivory Coast - African Cup Soccer

ላለፉት ሦስት ሣምንታት በኢኳቶሪያል ጊኒ ሲካሄድ የሰነበተው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜና የደረጃ ጨዋታዎች በመለያ ምት ተጠናቀዋል። አሸናፊውን ለመለየት አንድ አንድ እያለ በቀጠለው የመለያ ምት ተጫዋቾቹን አዳርሶ ግብ ጠባቂዎቹ ጋ ደረሰ።

የአይቮሪኮስቱ በረኛ ቡባካር ቤሪ ከጋናው ግብ ጠባቂ ከራዛክ ብሬማህ የተመታችውን ኳስ አዳነ። በተራው የመታትን ኳስ ደግሞ አገባና ለቡድኑ ከ 1992 ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ያፍሪካ ዋንጫ በማስገኘት ጀግና ተባለ።

ውጤት ዘጠኝ ለስምንት።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:12 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG