በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በFerguson Muissouri ዛሬም ለሁለተኛ ቀን የተቃዉሞ ሰልፍ ቀጥሏል


በመካከለኛዉ ምእራብ የUnited States ከተማ Ferguson ለሁለተኛ ቀን የተቃዉሞ ሰልፍ ቀጥሏል። መሳሪያ ያልታጠቀ ጥቁር ወጣት ላይ ተኩሶ የገደለ ነጭ ፖሊስ እንዳይከሰስ Grand Jury ያሳለፈዉን ዉሳኔ በመቃወም በመቶዎች በሚቆጠሩ የአሜሪካ ከተሞች የተቃዉሞ ሰልፎች እየተካሄዱ ነዉ።

XS
SM
MD
LG