No media source currently available
የዚህ ሳምንት ፐሮግራም ከተዋቂው የsoul ድምፃዊ ከ Ben E.King ቆየት ያሉ ዜማዎች መካከል ጥቂቶቹን አካቷል። አዳዲስ ከወጡ አልበሞቺ መካከል በBillnoared ስንጠረዢ ላይ ብሺያጭ ከአንድኛ እስክ ሶስትኛ የበላይነቱን የያዙትን እና እንዲሁም ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል ከአንድኛ እስክ ሶስትኛ የዎጡትን ዜማዎች አካቷል።